“ሊያሆናው፣” ጓደኛ፣ የካቲት 2024 (እ.አ.አ)፣ 26–27።
ወርሃዊ የጓደኛ መልእክት፣ የካቲት 2024 (እ.አ.አ)
ሊያሆናው
ጌታ ሌሂ ከቤተሰቡ ጋር ወደ ቃል ኪዳን ምድር እንዲሄድ ነገረው። ነገር ግን እዚያ እንዴት እንደሚደርሱ እርግጠኛ አልነበሩም።
ጌታ ለሌሂ ልዩ መሳሪያ ሰጠ። እንደ ኮምፓስ ነበር። መሄድ ወዳለባቸው መንገድ ይጠቁም ነበር። ሊያሆና ብለው ሰየሙት።
ትእዛዛቱን ሲጠብቁ፣ ሊያሆናው ይሰራል። ወደ ምግብ እና ደህንነት መራቸው። ሲጨቃጨቁና ሳይታዘዙ ሲቀሩ ግን መስራት አቆመ።
የሌሂ ቤተሰብ ወደ ቃል ኪዳን ምድር መድረስ እንዲችሉ ሊያሆናውን ተከተሉ። ትክክለኛውን ስንመርጥ የሰማይ አባት እኛንም ይመራናል።
© 2024 by Intellectual Reserve, Inc. All rights reserved. በዩ.ኤስ.ኤ ውስጥ የታተመ። እንግሊዘኛ የተፈቀደበት፦ 6/19። ትርጉም የተፈቀደበት፦ 6/19። Monthly Friend Message, February 2024 ትርጉም። Language. 19276 506