2018 (እ.አ.አ)
ኢየሱስን ማስታወስ
የካቲት 2018 (እ.አ.አ)


ልጆች

ኢየሱስን ማስታወስ

ቅዱሳት መጻህፍት ኢየሱስ ክርስቶስን ማስታወስ እንደሚያስፈልገን ያስተምራሉ። ያም ማለት ስለእርሱ በብዛት ማሰብ እና የእርሱን ምሳሌ መከተል ይገባናል ማለት ነው!

የኢየሱስን ስዕል ሁልጊዜ በምታዩበት ቦታ ላይ አስቀምጡ።

እናም ሁልጊዜም የምታስታውሱኝ ከሆነ መንፈሴ ከእናንተ ጋር ይሆናል” (3 ኔፊ 18፥11)።

አትም