“የመኖሪያ ቃላት፣” ለወጣቶች ጥንካሬ፣ ሐምሌ 2024 (እ.አ.አ)።
ወርሀዊ ለወጣቶች ጥንካሬ መልዕክት፣ ሐምሌ 2024 (እ.አ.አ)
የፓትሪያርክ በረከት
ከሚያዝያ 2023 (እ.አ.አ) አጠቃላይ ጉባኤ መልክቶች ከሰባዎቹ በ ሽማግሌ ካዙሂኮ ያማሺታ እና ሽማግሌ ራንዶል ኬ. ቤኔት የተወሰደ።
ምስል በግቭ
-
ከጌታ ለአናንተ የመጣ የግል ምክርን ይዟል።
-
ምስልየቤተሰብ ዘር ሐረግ
በእስራኤል ቤት የዘር ሃረጋችሁን ያስታውቃል።
-
ምስልቅዱሳት መጻህፍት
የግል ቅዱስ መጽሐፍ ነው።
-
ምስልመቆለፍ
ቅዱስ እና ሚስጥራዊ ነው።
-
ምስልካርታ
የህይወታችሁን እቅድ ዝርዝር አያወጣም።
-
ምስልየመልስ ቁልፍ
ሁሉንም ጥያቄዎቻችሁን አይመልስም።
አስፈላጊ የህይወት ክስተትን ካልገለጸ ያንን እድል አናገኝም ብላችሁ አትውሰዱ። የፓትሪያርክ በረከት ዘላለማዊ ነው፣ እናም ብቁ ሆናችሁ ከኖራችሁ በዚህ ህይወት ውስጥ ያልተፈጸሙ በረከቶች በሚቀጥለው ህይወት ውስጥ ፍጻሜያቸውን ያገኛሉ።
እንድሜያችሁ ስንት መሆን አለበት?
-
የበረከቱን አስፈላጊነት እና ቅዱስ ተፈጥሮ ለመረዳት እና የወንጌልን መሰረታዊ አስተምህሮ ለመረዳት የበሰላችሁ መሆን አለባችሁ።
-
በሐሳብ ደረጃ፣ በህይወት ውስጥ ብዙ አስፈላጊ ውሳኔዎች አሁንም ከፊታችሁ ያሉ ወጣቶች።
ከበረከታችሁ የሚመጡ በረከቶች
© 2024 by Intellectual Reserve, Inc. All rights reserved. በዩ.ኤስ.ኤ ውስጥ የታተመ። እንግሊዘኛ የተፈቀደበት፦ 6/19። ትርጉም የተፈቀደበት፦ 6/19። የ Monthly For the Strength of Youth Message, July 2024 ትርጉም። Amharic. 19302 506