ልጆች ወደ አዳኝ መመልከት ፕሬዘደንት ኡክዶርፍ በዚህ ገና ስለአዳኝ ህይወት እንድናስታውስ የሚረዱን ነገሮች ፈልጉ ብለዋል። ከዚህ በታች ያሉትን የቅዱስ መጻህፍት ጥቅሶችን በመመልከት ስለህይወቱ በጣም አስፈላጊ ስለሆኑት ድርጊቶች ተማሩ። ማቴዎስ 2፧1–2። ሉቃስ 2፧46። ማቴዎስ 15፧32–38። ሉቃስ 8፧49–55። ሉቃስ 23፧33–34፣ 44–46። ዮሀንስ 20፧11–20።