2014 (እ.አ.አ)
ከሌሎች ልምድ ተማሩ
ዲሴምበር 2014


ወጣቶች

ከሌሎች ልምድ ተማሩ

ፕሬዝደንት ኡክዶርፍ “በጣም የሚታወሱት የገና በአሎች በጣም ትሁታማ መሆን የሚችሉት ናቸው” ብለው ሲያስተምሩ ከግል ልምዳቸው ተናገሩ ። ካለፉት ትውልዶች በጣም ብዙ ነገሮች መማር እንችላለን፤ ብዙ ጎልማሳዎች በጦርነት ጊዜያት፣ ያለስራ፣ በህመም ወይም ሌሎች ፈተናዎች ውስጥ ኖረዋል። የቆዩ የዋርድ ወይም የቅርንጫፍ አባሎችን ስላሳለፉት በጣም ትርጉም ያለው የገና በአል እንዲነግሯችሁ ጠይቁ። ታሪካቸውን መፃፍ ትችላላችሁ። በዚኛው የገና በአል የበለጠ ከልብ የመነጨ አገልግሎት መስጠቱ ላይ እና ኣዳኙን ማስታወሱ ላይ በማተኮር ከእነርሱ ምሳሌ ለመማር ሞክሩ።

አትም