2017 (እ.አ.አ)
የጊዜአችን ትምህርቶች
ግንቦት 2017 (እ.አ.አ)


የጊዜአችን ትምህርቶች

ከግምቦት 2017 (እ.አ.አ) እስከ ጥቅምት 2017 (እ.አ.አ) በአራተኛው እሁድ የመልከፀዴቅ ክህነትና የሴቶች መረዳጃ ማህበር ትምህርቶች ከሚያዝያ 2017 (እ.አ.አ) አጠቃላይ ጉባኤ ከተሰጠው አንድ ወይም ብዙ ንግግሮች ውስጥ መዘጋጀት አለባቸው። በሚያዝያ 2017 (እ.አ.አ) ውስጥ ንግግሮች ከሚያዝያው ወይም ከጥቅምቱ አጠቃላይ ጉባኤ ውስጥ መመረጥ ይችሉ ይሆናል። የካስማና የአውራጃ ፕሬዘደንቶች በአካባቢያቸው ውስጥ የትኞቹን ንግግሮች መጠቀም እንዳለባቸው ይመርጣሉ፣ ወይም ይህን ሀላፊነት ለኤጲስ ቆጶሶችና ለቅርንጫፍ ፕሬዝደንቶች ማስተላለፍ ይችላሉ።

ንግግሮቹ በብዙ ቋንቋዎች በconference.lds.org ላይ ይገኛሉ።

አትም