ጥር 2023 (እ.አ.አ) ቤተሰቦች ለዘለአለም ናቸውበእግዚአብሔር እቅድ ውስጥ ቤተሰብ ስላለው ሚና የሚያመለከቱ መሰረታዊ መርሆች። ለወጣቶች ጥንካሬ ለወጣቶች፦ አትጠብቁ! እንደ እረኞቹ ሁኑየወጣት ወንዶች እና የወጣት ሴቶች አጠቃላይ አመራሮች ስለ 2023 (እ.አ.አ) የወጣቶች ጭብጥ ሃሳባቸውን ያጋራሉ እንዲሁም ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን የሚያጠነክርበትን 4 መንገዶች ያስተምራሉ። ጓደኛ ለልጆች፦ ብዙዎቹ የኢየሱስ ስሞችሰብዓ ሰገል ለኢየሱስ ክርስቶስ ስጦታዎችን ያመጡበት ታሪክ።