ግንቦት 2023 (እ.አ.አ) ፕሬዚዳንት ዳልን ኤች. ኦክስየኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርቶችፕሬዚዳንት ኦክስ የኢየሱስ ክርስቶስን ቃላት የያዙ የቅዱሳት መጻህፍት ጥቅሶችን ያጋራሉ። ከዋናው ጽሁፍ የወጣ አጭር ክፍል። ፕሬዚዳንት ሔንሪ ቢ. አይሪንግየግል ሰላምን ማግኘትፕሬዚዳንት አይሪንግ፣ የአዳኙን የግል ሰላም ስጦታ ስናገኝ፣ ሌሎችም እንዲያገኙት መርዳት እንችላለን፣ እንዲሁም እነሱም በተራቸው ለሌላው ማስተላለፍ እንደሚችሉ አስተምረዋል። ከዋናው ጽሁፍ የወጣ አጭር ክፍል።