በጥንት አባቶች ቀናት የነበሩት ድርጊቶች። (በዚህ ክፍል ውስጥ ለነበሩት ድርጊቶች እርግጠኛውን ቀን ለማወቅ አስቸጋሪ ስለሆነ፣ ቀናቶች አልተሰጡም።) | |
ም.ዓ. | |
፬ ሺህ |
አዳም ወደቀ። |
ሔኖክ አገለገለ። | |
ኖኅ አገለገለ፣ ምድር በጥፋት ውሀ ተጥለቀለቀች። | |
የባቢሎናውያን ግንብ ተገነባ፤ ያሬዳውያን ወደ ቃል ኪዳን ምድር ተጓዙ። | |
መልከ ጼዴቅ አገለገለ። | |
ኖኅ ሞተ። | |
አብራም (አብርሐም) ተወለደ። | |
ይስሐቅ ተወለደ። | |
ያዕቆብ ተወለደ። | |
ዮሴፍ ተወለደ። | |
ዮሴፍ ወደ ግብፅ ተሸጠ። | |
ዮሴፍ በፈርዖን ፊት ቀረበ። | |
ያዕቆብ (እስራኤል) እና ቤተሰቡ ወደ ግብፅ ሄዱ። | |
ያዕቆብ (እስራኤል) ሞተ። | |
ዮሴፍ ሞተ። | |
ሙሴ ተወለደ። | |
ሙሴ የእስራኤልን ህዝቦች ከግብፅ በመምራት አወጣ (ኦሪት ዘፀአት)። | |
ሙሴ ተለወጠ። | |
ኢያሱ ሞተ። | |
ኢያሱ ከሞተ በኋላ፣ የመሳፍንት ዘመን ተጀመረ፣ የመጀመሪያው ዳኛ ጎቶንያል የመጨረሻውም ሳሙኤል ነበር፤ የሌላዎቹ ቀናት እና ስርዓት እርግጠኛ አይደለም። | |
ሳኦል እንደንጉስ ተቀባ። |
የተባበሩ የእስራኤል ግዛት ድርጊቶች | |
፩ ሺህ ፺፭ |
የሳኦል ግዛት ተጀመረ። |
፩ ሺህ ፷፫ |
ዳዊት በሳሙኤል እንደንጉስ ተቀባ። |
፩ ሺህ ፶፭ |
ዳዊት በኬብሮን ውስጥ ንጉስ ሆነ። |
፩ ሺህ ፵፯ |
ዳዊት በኢየሩሳሌም ውስጥ ንጉስ ሆነ፤ ናታን እና ጋድ ተነበዩ። |
፩ ሺህ ፲፭ |
ሰለሞን የእስራኤል ሁሉ ንጉስ ሆነ። |
፱፻፺፩ |
ቤተመቅደስ ተፈጸመ። |
፱፻፸፭ |
ሰለሞን ሞተ፤ አስሩ የሰሜን ጎሳዎች በሮብዓም ላይ አመጹ፣ ልጁና እስራኤል ተከፋፈሉ። |
በእስራኤል ውስጥ የነበሩ ድርጊቶች |
በይሁዳ ውስጥ የነበሩ ድርጊቶች |
በመፅሐፈ ሞርሞን ታሪክ ውስጥ የነበሩ ድርጊቶች | |||
---|---|---|---|---|---|
፱፻፸፭ |
ኢዮርብዓም የእስራኤል ንጉስ ነበር። | ||||
፱፻፵፱ |
የግብፅ ንጉስ ሺሻቅ ኢየሩሳሌምን ዘረፈ። | ||||
፰፻፸፭ |
አክዓብ በሰማርያ ውስጥ የሰሜን እስራኤልን ገዛ፤ ኤልያስ ተነበየ። | ||||
፰፻፶፩ |
ኤልሳዕ ታላቅ ተአምራትን ሰራ። | ||||
፯፻፺፪ |
አሞፅ ተነበየ። | ||||
፯፻፺ |
ዮናስና ሆሴዕ ተነበዩ። | ||||
፯፻፵ |
ኢሳይያስ መተንበይ ጀመረ። ( ሮሜ ተመሰረተች፤ በ፯፻፵፯ ውስጥ ናቦናሰር የባቢሎን ንጉስ ነበር፤ ከ፯፻፵፯ እስከ ፯፻፴፬ ድረስ ቴልጌልቴልፌልሶር የሶሪያ ንጉስ ነበር።) | ||||
፯፻፳፰ |
ሕዝቅያስ የይሁዳ ንጉስ ነበር። (ሻላማንዘር ፬ኛ የሶሪያ ንጉስ ነበር።) | ||||
፯፻፳፩ |
የደቡብ ግዛት ተደመሰሰ፣ አስሩ ጎሳዎች በምርኮ ተወሰዱ፤ ሚክያስ ተነበየ። | ||||
፮፻፵፪ |
ናሆም ተነበየ። | ||||
፮፻፳፰ |
ኤርምያስ እና ሶፍንያስ ተነበዩ። | ||||
፮፻፱ |
አብድዩ ተነበየ፣ ዳንኤል ወደ ባቢሎን በምርኮ ተወሰደ። (ነነዌ በ፮፻፮ ወደቀች፤ ከ፮፻፬ እስከ ፭፻፷፩ ድረስ ናቡከደነዖር የባቢሎን ንጉስ ነበር።) | ||||
፮፻ |
ሌሂ ከኢየሩሳሌም ወጣ። | ||||
፭፻፺፰ |
ሕዝቅኤል በባቢሎን ውስጥ ተነበየ፤ ዕንባቆም ተነበየ፤ ሴዴቅያስ የይሁዳ ንጉስ ነበር። | ||||
፭፻፹፰ |
ሙሌቅ ከኢየሩሳሌም ወደ ቃል ኪዳን ምድር ወጣ። | ||||
፭፻፹፰ |
ኔፋውያን እራሳቸውን ከላማናውያን ለያዩ (በ፭፻፹፰ና በ፭፻፸ ም.ዓ. መካከል)። | ||||
፭፻፹፯ |
ናቡከደነዖር ኢየሩሳሌምን ያዘ። |
በአይሁድ ታሪኮች ውስጥ የነበሩ ድርጊቶች |
በመፅሐፈ ሞርሞን ታሪክ ውስጥ የነበሩ ድርጊቶች | ||
---|---|---|---|
፭፻፴፯ |
ቂሮስ አይሁዶች ከባቢሎን መመለስ እንደሚችሉ አወጀ። | ||
፭፻፳ |
ሐጌና ዘካሪያስ ተነበዩ። | ||
፬፻፹፮ |
አስቴር ኖረች። | ||
፬፻፶፰ |
እዝራ ለውጦችን እንዲሰራ ተመደበ። | ||
፬፻፵፬ |
ነሀምያ ይሁዳን እንዲገዛ ተመደበ። | ||
፬፻፴፪ |
ሚልክያስ ተነበየ። | ||
፬፻ |
ጄሮም ሰሌዳዎችን ተቀበለ። | ||
፫፻፷ |
ኦምኒ ሰሌዳዎችን ተቀበለ። | ||
፫፻፴፪ |
ታላቁ አሌክሳንደር ሶሪያንና ግብፅን አሸነፈ። | ||
፫፻፳፫ |
አሌክሳንደር ሞተ። | ||
፪፻፸፯ |
ሰፕቱአጅንት፣ የአይሁዳ ቅዱሣት መጻህፍትን ወደ ግሪክ መተርጎም፣ ተጀመረ። | ||
፻፷፯ |
የመካቤው ማታትዩ በሶሪያ ላይ አመጸ። | ||
፻፷፮ |
ይሁዳ መካቤዎስ የአይሁዶች መሪ ሆነ። | ||
፻፷፭ |
ቤተመቅደሱ እንዲጸዳ ተደረገ እናም እንደገና ተቀደሰ፤ ሀነካ ተጀመረ። | ||
፻፷፩ |
ይሁዳ መካቤዎስ ሞተ። | ||
፻፵፰ |
አቢናዲ ሰማእት ሆነ፤ አልማ በኔፋውያን መካከል ቤተክርስቲያኗን እንደገና መሰረተ። | ||
፻፳፬ |
ቢንያም የመጨረሻውን ንግግር ለኔፋውያን አቀረበ። | ||
፻ |
ታናሹ አልማና የሞዛያ ልጆች ስራቸውን ጀመሩ። | ||
፺፩ |
የመሳፍንት ግዛት በኔፋውያን መካከል ተጀመረ። | ||
፷፫ |
ፖምፔ ኢየሩሳሌምን አሸነፈ፣ የመካቤው ግዛት በእስራኤል ውስጥ ተፈጸመ፣ እናም ተሮሜ ግዛት ተጀመረ። | ||
፶፩ |
ክሊዮፓትራ ነገሰች። | ||
፵፩ |
ሄሮድስ እና ጳጼአል የይሁዳ ተባባሪ የአራተኛው ክፍል ገዢዎች ሆኑ። | ||
፴፯ |
ሄሮድስ የኢየሩሳሌም መሪ ሆነ። | ||
፴፩ |
አክቲየም ጦርነት ተዋጉ፤ ከ፴፩ ም.ዓ. እስከ ፲፬ ዓ.ም. አውግስጦስ የሮሜ ንጉስ ነበር። | ||
፴ |
ክሊዮፓትራ ሞተች። | ||
፲፯ |
ሄሮድስ ቤተመቅደስን አደሰ። | ||
፮ |
ላማናውያኑ ሳሙኤል ስለክርስቶስ ልደት ተነበየ። |
በክርስቲያን ታሪክ ውስጥ የነበሩ ድርጊቶች |
በመፅሐፈ ሞርሞን ታሪክ ውስጥ የነበሩ ድርጊቶች | ||
---|---|---|---|
ዓ.ም. |
ዓ.ም. | ||
የክርስቶስ መወለድ። | |||
፴ |
የክርስቶስ አገልግሎት ተጀመረ። | ||
፴፫ |
ክርስቶስ ተሰቀለ። |
፴፫ ወይም ፴፬ |
ከሞት የተነሳው ክርስቶስ በአሜሪካ ውስጥ ተገለጸ። |
፴፭ |
ጳውሎስ ተቀየረ። | ||
፵፭ |
ጳውሎስ የመጀመሪያ የሚስዮን ጉዞውን ጀመረ። | ||
፶፰ |
ጳውሎስ ወደ ሮሜ ተላከ። | ||
፷፩ |
የሐዋርያት ስራ ታሪክ ተፈጸመ። | ||
፷፪ |
ሮሜ ተቃጠለች፤ ክርስቲያኖች በኔሮ ስር ተሰደዱ። | ||
፸ |
ክርስቲያኖች ወደ ፔላ ሸሹ፤ ኢየሩሳሌም ተከበበች እናም ተሸነፈች። | ||
፺፭ |
ክርስቲያኖች በዶሚቲያን ተሰደዱ። | ||
፫፻፹፭ |
የኔፋውያን ሀገር ተደመሰሰ። | ||
፬፻፳፩ |
ሞሮኒ ሰሌዳዎችን ደበቀ። |