የጥናት እርዳታዎች
ሰረንጠዥ


ድርጊቶች

ማቴዎስ

ማርቆስ

ሉቃስ

ዮሐንስ

የኋለኛው ቀን ራዕይ

የኢየሱስ ትውልጆች

፩፥፩–፲፯

፫፥፳፫–፴፰

የመጥምቁ ዮሐንስ መወለድ

፩፥፭–፳፭፣ ፶፯–፶፰

የኢየሱስ መወለድ

፪፥፩–፲፭

፪፥፮–፯

፩ ኔፊ ፲፩፥፲፰–፳፪ ኔፊ ፲፯፥፲፬ሞዛያ ፫፥፭–፰አልማ ፯፥፲ሔለ. ፲፬፥፭–፲፪፫ ኔፊ ፩፥፬–፳፪

የስምዖን እና የሐና ትንቢቶች

፪፥፳፭–፴፱

የቤተመቅደስ ጉብኝት (ፋሲካ)

፪፥፵፩–፶

የዮሐንስ አገልግሎት መጀመሪያ

፫፥፩፣ ፭–፮

፩፥፬

፫፥፩–፫

ት. እና ቃ. ፴፭፥፬፹፬፥፳፯–፳፰

የኢየሱስ መጠመቅ

፫፥፲፫–፲፯

፩፥፱–፲፩

፫፥፳፩–፳፪

፩፥፴፩–፴፬

፩ ኔፊ ፲፥፯–፲፪ ኔፊ ፴፩፥፬–፳፩

የኢየሱስ ፈተና

፬፥፩–፲፩

፩፥፲፪–፲፫

፬፥፩–፲፫

የመጥምቁ ዮሐንስ ምስክር

፩፥፲፭–፴፮

ት. እና ቃ. ፺፫፥፮–፲፰፣ ፳፮

የቃና ሰርግ (የኢየሱስ የመጀመሪያ ተአምራት)

፪፥፩–፲፩

የመጀመሪያ የቤተመቅደስ ማፅዳት

፪፥፲፬–፲፯

የኒቆዲሞስ ጉብኝት

፫፥፩–፳፩

ሳምራዊ ሴት በውሀ ጉድጓድ አጠገብ

፬፥፩–፵፪

ኢየሱስ በናዝሬት ተወገደ

፬፥፲፮–፴

አሳ አጥማጆች የሰዎች አጥማጆች እንዲሆኑ ተጠሩ

፬፥፲፰–፳፪

፩፥፲፮–፳

የመረቦች በተአምራት መሞላት

፭፥፩–፲፩

የአስራ ሁለቱ ጥሪ እና ሹመት

፲፥፩–፬

፫፥፲፫–፲፱

፮፥፲፪–፲፮

፩ ኔፊ ፲፫፥፳፬–፳፮፣ ፴፱–፵፩ት. እና ቃ. ፺፭፥፬

የተራራ ስብከት

፭–፯

፮፥፲፯–፵፱

፫ ኔፊ ፲፪–፲፬

የጌታ ጸሎት

፮፥፭–፲፭

፲፩፥፩–፬

፫ ኔፊ ፲፫፥፭–፲፭

የመበለትን ወንድ ልጅ ማስነሳት

፯፥፲፩–፲፭

ኢየሱስ በሴት ተቀባ

፯፥፴፮–፶

የኢየሱስ ምሳሌዎች ልዩ ያልሆኑ ነገሮችን ወይም ድርጊቶችን ከእውነት ጋር የሚያነጻጽሩ አጭር ታሪኮች ናቸው። ኢየሱስ ብዙ ጊዜ መንፈሳዊ እውነቶችን ለማስተማር ተጠቀመባቸው።

ዘሪ፥

፲፫፥፫–፱፣ ፲፰–፳፫

፬፥፫–፱፣ ፲፬–፳

፰፥፬–፰፣ ፲፩–፲፭

እንክርዳዶች፥

፲፫፥፳፬–፴፣ ፴፮–፵፫

ት. እና ቃ. ፹፮፥፩–፯

የሰናፍጭ ቅንጣት፥

፲፫፥፴፩–፴፪

፬፥፴–፴፪

፲፫፥፲፰–፲፱

እርሾ፥

፲፫፥፴፫

፲፫፥፳–፳፩

የእርሻ ውስጥ መዝገብ፥

፲፫፥፵፬

የታላቅ ዋጋ ዕንቁ፥

፲፫፥፵፭–፵፮

የአሳ አጥማጅ መረብ፥

፲፫፥፵፯–፶

ባለቤት፥

፲፫፥፶፩–፶፪

ምህረት ያልሰጠው አገልጋይ፥

፲፰፥፳፫–፴፭

መልካም እረኛ፥

፲፥፩–፳፩

፫ ኔፊ ፲፭፥፲፯–፳፬

መልካሙ ሳምራዊ፥

፲፥፳፭–፴፯

ትህትና፣ የሰርግ ድግስ

፲፬፥፯–፲፩

ታላቁ እራት

፲፬፥፲፪–፳፬

የጠፉ በጎች፥

ደግሞም ፲፰፥፲፪–፲፬ ተመልከቱ

፲፭፥፩–፯

የጠፋ ሳንቲም፥

፲፭፥፰–፲

ከንቱ ልጅ፥

፲፭፥፲፩–፴፪

ዓመፀኛው መጋቢ፥

፲፮፥፩–፲፫

አልዓዛር እና ሀብታሙ ሰው

፲፮፥፲፬–፲፭፣ ፲፱–፴፩

ዓመፀኛው ዳኛ፥

፲፰፥፩–፰

የወይን አትክልት ስፍራ አገልጋዮች፥

፳፥፩–፲፮

ደግሞም ፲፥፴፩ ተመልከቱ

ምናን፥

፲፱፥፲፩–፳፯

ሁለት ወንድ ልጆች፥

፳፩፥፳፰–፴፪

ክፉ ገበሬዎች፥

፳፩፥፴፫–፵፮

፲፪፥፩–፲፪

፳፥፱–፲፱

የንጉስ ወንድ ልጅ ጋብቻ፥

፳፪፥፩–፲፬

፲፬፥፯–፳፬ ጋር አነጻጽሩ

አሥር ቆነጃጅት፥

፳፭፥፩–፲፫

ደግሞም ፲፪፥፴፭–፴፮ ተመልከቱ

ት. እና ቃ. ፵፭፥፶፮–፶፱

መክሊት፥

፳፭፥፲፬–፴

በጎች፣ ፍየሎች፥

፳፭፥፴፩–፵፮

አውሎ ንፋስን ጸጥ ማድረግ

፰፥፳፫–፳፯

፬፥፴፭–፵፩

፰፥፳፪–፳፭

ርኵሳን መናፍስቱን አስወጥቶ ወደ እሪያዎቹ ማስገባት

፰፥፳፰–፴፬

፭፥፩–፳

፰፥፳፮–፳፱

የኢያኢሮስ ሴት ልጅን ማስነሳት

፱፥፲፰–፳፣ ፳፫–፳፮

፭፥፳፩–፳፬፣ ፴፭–፵፫

፰፥፵፩–፵፪፣ ፵፱–፶፮

ደም የሚፈስሳት ሴት መፈወስ

፱፥፳–፳፪

፭፥፳፭–፴፬

፰፥፵፫–፵፰

ለአስራ ሁለት የተሰጠ ሀላፊነት

፲፥፭–፵፪

፮፥፯–፲፫

፱፥፩–፮

ት. እና ቃ. ፲፰

አምስት ሺዎችን መመገብ

፲፬፥፲፮–፳፩

፮፥፴፫–፵፬

፱፥፲፩–፲፯

፮፥፭–፲፬

ኢየሱስ በውሀ ላይ ተራመደ

፲፬፥፳፪–፴፫

፮፥፵፭–፶፪

፮፥፲፭–፳፩

የህይወት እንጀራ ስብከት

፮፥፳፪–፸፩

ስለክርስቶስ የጴጥሮስ ምስክር

፲፮፥፲፫–፲፮

፰፥፳፯–፳፱

፱፥፲፰–፳፩

ስለመንግስት ቁልፎች ለጴጥሮስ ቃል የተገባለት

፲፮፥፲፱

የመቀየር የክህነት ቁልፎች መሰጠት

፲፯፥፩–፲፫

፱፥፪–፲፫

፱፥፳፰–፴፮

ት. እና ቃ. ፷፫፥፳–፳፩፻፲፥፲፩–፲፫

ሰባዎች ተጠሩ እና ተላኩ

፲፥፩–፲፪

ት. እና ቃ. ፻፯፥፳፭፣ ፴፬፣ ፺፫–፺፯፻፳፬፥፻፴፰–፻፵

አይነ ስውርን በሰንበት መፈወስ

የአልዓዛር መመለስ

፲፩፥፩–፶፫

የአሥር ለምጻሞች መፈወስ

፲፯፥፲፩–፲፱

የልጆች መባረክ

፲፱፥፲፫–፲፭

፲፥፲፫–፲፮

፲፰፥፲፭–፲፯

ማርያም የክርስቶስን እግሮች ቀባች

፳፮፥፮–፲፫

፲፬፥፫–፱

፲፪፥፪–፰

በድል መግባት

፳፩፥፮–፲፩

፲፩፥፯–፲፩

፲፱፥፴፭–፴፰

፲፪፥፲፪–፲፰

የገንዘብ ለዋጮች ከቤተመቅደስ መውጣት

፳፩፥፲፪–፲፮

፲፩፥፲፭–፲፱

፲፱፥፵፭–፵፰

የመበለት ግማሽ ሳንቲም

፲፪፥፵፩–፵፬

፳፩፥፩–፬

የኢየሩሳሌም መደምሰስ እና የዳግም ምፅዓት ምልክቶች

፳፬

፲፫

፳፩፥፭–፴፰

ት. እና ቃ. ፵፭፥፲፮–፷ጆ.ስ.—ማቴ. ፩

የኢየሱስ የመጨረሻ ፋሲካ፤ ቅዱስ ቁርባን መጀመር፤ ለአስራ ሁለቱ መመሪያዎች፤ የደቀ መዛሙርቱ እግሮች መታጠብ

፳፮፥፲፬–፴፪

፲፬፥፲–፳፯

፳፪፥፩–፳

፲፫–፲፯

ኢየሱስ የወይን ግንድ ነው

፲፭፥፩–፰

በጌቴሴማኒ ውስጥ የኢየሱስ ስቃይ

፳፮፥፴፮–፵፮

፲፬፥፴፪–፵፪

፳፪፥፵–፵፮

፲፰፥፩

፪ ኔፊ ፱፥፳፩–፳፪ሞዛያ ፫፥፭–፲፪ት. እና ቃ. ፲፱፥፩–፳፬

የይሁዳ ክህደት

፳፮፥፵፯–፶

፲፬፥፵፫–፵፮

፳፪፥፵፯–፵፰

፲፰፥፪–፫

በቀያፋ ፊት ለፍርድ መቅረብ

፳፮፥፶፯

፲፬፥፶፫

፳፪፥፶፬፣ ፷፮–፸፩

፲፰፥፳፬፣ ፳፰

በጲላጦስ ፊት ለፍርድ መቅረብ

፳፯፥፪፣ ፲፩–፲፬

፲፭፥፩–፭

፳፫፥፩–፮

፲፰፥፳፰–፴፰

በሄሮድስ ፊት ለፍርድ መቅረብ

፳፫፥፯–፲፪

ኢየሱስ ተገረፈ እናም ተሳለቀ

፳፯፥፳፯–፴፩

፲፭፥፲፭–፳

፲፱፥፩–፲፪

መሰቀል

፳፯፥፴፭–፵፬

፲፭፥፳፬–፴፫

፳፫፥፴፪–፵፫

፲፱፥፲፰–፳፪

ሔለ. ፲፬፥፳–፳፯፫ ኔፊ ፰፥፭–፳፪፲፥፱

ትንሳኤ

፳፰፥፪–፰

፲፮፥፭–፰

፳፬፥፬–፰

ኢየሱስ በደቀ መዛሙርት ታየ

፲፮፥፲፬

፳፬፥፲፫–፴፪፣ ፴፮–፶፩

፳፥፲፱–፳፫

ኢየሱስ በቶማስ ታየ

፳፥፳፬–፳፱

ማረግ

፲፮፥፲፱–፳

፳፬፥፶–፶፫