“ከእነርሱ ጋር ሁኑ እናም አጽናኑአቸው።” 2:3 ሽማግሌ ሆላንድ ሌሎችን ለመንከባከብ እና ለማገልገል በልብ ውሳኔ ስናደርግ፣ በክርስቶስ ንጹህ ፍቅር መነሳሳት እንደሚገባን አስተማሩ።