ልጆች ጉብዘት የሚሰጡን ስጦታዎች ፕሬዘደንት አይሪንግ ጉብዘት ስለሚሰጡን ብዙ ስጦታዎች ነግረውናል። ከበታች ያሉትን እንያንዳንዱን ቅዱስ መጻህፍት አንብቡ፣ እና በባዶው ቦታ ላይ የስጦታውን ስም ጻፉ። ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ያ ስጦታ እንዴት ጉብዘት ሊሰጣችሁ እንደሚችል ተነጋገሩ። ስራ 22፧16 ኔፊ 4፧15 D&C 59፧8–9 2 ኔፊ 32፧5፤ ዮሀንስ 14፧26–27 1 ተሰሎንቄ 5:17