2013 (እ.አ.አ)
ለሌሎች ብርሀን ለመሆን እችላለሁ
ፌብሩወሪ 2013


ልጆች

ለሌሎች ብርሀን ለመሆን እችላለሁ

ፕሬዘደንት ኡክዶርፍ እንዳሉት ለሌሎች ብርሀን ለመሆን፣ ቃላቶቻችን “እንደ ብሩህ ሰማይ ንጹህና በጸጋ የተሞላ፡ መሆን ይገባቸዋል።” ቃላታችን ደስተኛ፣ ታማኝ፣ እና ትሁት መሆን ይገባቸዋል። ለሌሎች ብርሀን ለመሆን ምን ማድረግ ወይም ማለት ትችላላችሁ? በማስታወሻችሁ ለቤተሰብ አባላት ወይም ለጓደኞቻችሁ ለማለት የምታቅዷቸውን አምስት መልካም ነገሮች ለመጻፍ ትችላላችሁ።

አትም