2013 (እ.አ.አ)
ከእግዚአብሔር ጋር ያላችሁ የግል ቃል-መጠየቅ
ኤፕረል 2013


ወጣቶች

ከእግዚአብሔር ጋር ያላችሁ የግል ቃል-መጠየቅ

ፕሬዘደንት አይሪንግ እንዳስተማሩት የቅዱስ ቁርባን ጸሎቶችን ስንሰማ፣ ከእግዚአብሔር ጋር የግል ቃል-መጠየቅ እንዳለን ሊሰማን ይችላል። ፕሬዘደንት አይሪንግ የሚቀጥሉትን ሶስት ክፍሎች አስበውበታል። እነዚህን ጥያቄዎች በማስታወሻዎቻችሁ ውስጥ ለመጻፍ እና በዚህ ወር በየሳምንቱ ለማሰላሰል አስቡበት። ስታሰላስሉና ከመንፈስ ቅዱስ ስሜት ስትቀበሉ፣ ስለእነዚህም በማስታወሻዎቻችሁ ለመጻፍ ትችላላችሁ።

  • እግዚአብሔን ያስደሰተ ምን አድርጌአለሁ?

  • ስለምን ንስሀ መግባት ወይም ለምን ምህረት መጠየቅ አለብኝ?

  • እግዚአብሔር ማንን እንዳገለግል ይፈልጋል?

አትም