2013 (እ.አ.አ)
የማዳን መንገዶች
ኦክተውበር 2013


ልጆች

ለማዳን መንገዶች

ፕሬዘዳንት ቶማስ ኤስ. ሞንሰን እንዳስተማሩት እኛ አዛውንትን፣ መበለቶችን፣ ህሙማንን፣ ደካማ ተሳትፎ ያላቸውን፣ እና ተጨማሪ እርዳታ የሚያስፈልጋቸውን የሚያካትቱትን ሌሎች ልንረዳ ይገባናል። ጠቂት አገልግሎት ሊጠቅማቸው የሚችል የምታውቋቸውን ሰዎች አስቡ።

እነዚህን ጥቂት ሰዎች ልትረዱ የምትችሉበትን መንገዶች ጻፉ ወይም ሀሳቦችን በምስል ሳሉ። ወላጆቻችሁ ሀሳብ እንድታመነጩ እና በዚህ ሳምንት አንዱን ለመሞከር በመምረጥ እንዲረዱዋችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ።