ወጣቶች
ከአሁን ጀምሮ ለመሆን ከምትችሉት የተሻለ ሁኑ
ፕሬዘደንት ኡክዶርፍ እንዳስተማሩት “የግል አላማዎች ከሁሉም የተሻለ እኛነታችንን ማምጣት ይችላሉ ያደርጋሉ።” በምሳሌ እንደ አካላዊ ጤንነት፣ መንፈሳዊ ደህንነት፣ እና ጓደኝነት በሚሆኑት በህይወታችሁ ለሚገኙ ሁለት ወይም ሶስት ሁኔታዎች አላማዎችን ለማኖር አስቡባቸው። በእነዚህ ጉዳዮች ምን አይነት ስኬቶችን ለማግኝት ትፈልጋላችሁ። ስለአንዳንድ አላማዎች በጸሎት ስታስቡባቸው፣ ለማግኘትት የሚቻሉ ሆነው እንድታድጉ የሚያደርጉ መሆናቸውን አረጋግጡ። አንድ አመት ሲያልፍ እድገታችሁን ለማየት ትችሉ ዘንድ በማስታወሻችሁ ውስጥ አላማዎቻችሁን በዝርዝር ግለጹ።