ልጆች ለማገልገል መንገዶችን ፈልጉ ኢየሱስ ክርስቶስን ለመከተል እና ሌሎችን ለማገልገል መምረጥ ትችላላችሁ። የቤተሰብ አባልን ወይም ጓደኛችሁን ስታገለግሉ የሚያሳይ ምስል ሳሉ እና ምስሉን በየቀኑ ደግ እንድትሆኑ ሊያስታውሳችሁ የሚችል ቦታ ላይ አድርጉት።