2014 (እ.አ.አ)
በቤት ፍቅር
ጁላይ 2014


ልጆች

በቤት ፍቅር

ደጉ ሰማይ ከላይ ፈገግ ይላል

ፍቅር በቤት ሲኖር

ዓለም ሁሉ በፍቅር ተሞላ

ፍቅር በቤት ሲኖር

( “ፍቅር በቤት፣” Hymns፣ ቁጥር.294)

ደስተኞች መሆን አንድንችህል የሰማይ አባታችን ቤተሰቦቻችንን እንድንወድ ይፈልጋል። ቤተሰቦቻችንን በበለጠ ባገለገልን ጊዜ፣ የሰማይ አባታችንን አና የቤተሰባችንን አባሎች የበለጠ እንወዳቸዋለን።

በቁራጭ ወረቀት ላይ ልቦችን ሳሉና ቆራርጡዋቸው። ደስታ የሚሰጡ ማስታወሻዎችን ፃፉ ወይም ሥዕሎችን በላያቸው ላይ ሣሉና በሚስጥር ለቤተሰብ አባሎች አድሉዋቸው። ምን ያህል አንደሚያስደስታቸው ተመልከቱ።