2015 (እ.አ.አ)
የጊዜአችን ትምህርቶች
ሜይ 2015


የጊዜአችን ትምህርቶች

ከግምቦት 2015 (እ.አ.አ) እስከ ጥቅምት 2015 (እ.አ.አ)፣በአራተኛው እሁድ የመልከፀዴቅ ክህነትና የሴቶች መረዳጃ ማህበር ትምህርቶች ከሚያዝያ 2015 (እ.አ.አ) አጠቃላይ ጉባኤ ከተሰጠው አንድ ወይም ብዙ ንግግሮች ውስጥ መዘጋጀት አለባቸው በጥቅምት 2015 (እ.አ.አ) ውስጥ፣ ንግግሮች ከሚያዝያው 2015 (እ.አ.አ) ወይም ከጥቅምቱ 2015 (እ.አ.አ) አጠቃላይ ጉባኤ ውስጥ መመረጥ ይችሉ ይሆናል። የካስማና የአውራጃ ፕሬዘደንቶች በአካባቢያቸው ውስጥ የትኞቹን ንግግሮች መጠቀም እንዳለባቸው መምረጥ አለባቸው። ወይም ይህን ሀላፊነት ለኤጲስ ቆጶሶችና ለቅርንጫፍ ፕሬዝደንቶች ማስተላለፍ ይችሉ ይሆናል።

እነዚህ ንግግሮች (በብዙ ቋንቋዎች) በ conference.lds.org conference.lds.org ውስጥ ይገኛሉ።

አትም