2015 (እ.አ.አ)
የጊዜአችን ትምህርቶች
ኖቬምበር 2015


የጊዜአችን ትምህርቶች

ከህዳር 2015 (እ.አ.አ) እስከ ሚያዝያ 2015 (እ.አ.አ) በአራተኛው እሁድ የመልከፀዴቅ ክህነትና የሴቶች መረዳጃ ማህበር ትምህርቶች ከጥቅምት 2015 (እ.አ.አ) አጠቃላይ ጉባኤ ከተሰጠው አንድ ወይም ከአንድ በላይ ንግግሮች ውስጥ መዘጋጀት አለባቸው። በሚያዝያ 2016 (እ.አ.አ) ውስጥ ንግግሮች ከሚያዝያው 2016 (እ.አ.አ) ወይም ከጥቅምቱ 2015 (እ.አ.አ) አጠቃላይ ጉባኤ ውስጥ መምረጥ ይችላሉ። የካስማና የአውራጃ ፕሬዘደንቶች በአካባቢያቸው ውስጥ የትኞቹን ንግግሮች መጠቀም እንዳለባቸው ይመርጣሉ፣ ወይም ይህን ሀላፊነት ለኤጲስ ቆጶሶችና ለቅርንጫፍ ፕሬዝደንቶች ማስተላለፍ ይችላሉ።

ንግግሮቹ በብዙ ቋንቋዎች በ conference.lds.org ላይ ይገኛሉ