2016 (እ.አ.አ)
ለጊዜአችን ትምህርቶች
ኖቬምበር 2016


የጊዜአችን ትምህርቶች

ከህዳር 2016 (እ.አ.አ) እስከ ሚያዝያ 2017 (እ.አ.አ) በአራተኛው እሁድ የመልከፀዴቅ ክህነትና የሴቶች መረዳጃ ማህበር ትምህርቶች ከጥቅምት 2016 (እ.አ.አ) አጠቃላይ ጉባኤ ከተሰጠው አንድ ወይም ከአንድ በላይ ንግግሮች ውስጥ መዘጋጀት አለባቸው። በሚያዝያ 2017 (እ.አ.አ) ውስጥ ንግግሮች ከሚያዝያው ወይም ከጥቅምቱ አጠቃላይ ጉባኤ ውስጥ መመረጥ ይችሉ ይሆናል። የካስማና የአውራጃ ፕሬዘደንቶች በአካባቢያቸው ውስጥ የትኞቹን ንግግሮች መጠቀም እንዳለባቸው ይመርጣሉ፣ ወይም ይህን ሀላፊነት ለኤጲስ ቆጶሶችና ለቅርንጫፍ ፕሬዝደንቶች ማስተላለፍ ይችላሉ።

ንግግሮቹ በብዙ ቋንቋዎች በ conference.lds.org ላይ ይገኛሉ።

አትም