2017 (እ.አ.አ)
የፍቅር ሙላት
ጥቅምት 2017 (እ.አ.አ)


ልጆች

የፍቅር ሙላት

ቅዱሳት መጽሃፍትን ስናነብ ወይም ስንጸልይ፣ የሰማይ አባት እና ኢየሱስ ምን ያህል እንደሚያፈቅሩን ይሰማናል። ተለቅ ያለ ልብ ውስጥ አንዳንድ አነስተኛ ልቦችን ሳሉ። በምትጸልዩበት ወይም ጥቅሶችን በምታነቡበት በእያንዳንዱ ጊዜ በአንድ ልብ ውስጥ በቀለም አቅልሙ። ወደ ሰማይ አባታችን እና ወደ ኢየሱስ ቅርበት እንዲሰማን ምን ማድረግ እንችላለን?

አትም