2017 (እ.አ.አ)
ኢየሱስን መጠበቅ
ታህሳስ 2017 (እ.አ.አ)


ልጆች

ኢየሱስን መጠበቅ

ብዙ ሰዎች ኢየሱስ የሚወለድበትን ጊዜ ይጠብቁ ነበር። አሁንም እርሱ በዳግም የሚመለስበትን እንጠብቃለን። ስለኢየሱስ በመማር እና እርሱን በመከተልን ለመዘጋጀት እንችላለን። ክርስቶስን እንዴት ትከተላላችሁ? ኮኮብ ሳሉ እናም ሀሳባችሁን በዚያ ውስጥ ሳሉ።

አትም