ህዳር 2018 (እ.አ.አ) ራስል ኤም ኔልሰንእስራኤልን በመሰብሰብ የእህቶች ተሳታፊነትፕሬዘደንት ኔልሰን ስለሴቶች ታላቅ ተፅዕኖ እና ስላላቸው መንፈሳዊ ስጦታዎች መሰከሩ። እነርሱ ስጦታዎቻቸውን እስራኤልን በመሰብሰብ ለመርዳት እንዲጠቀሙ ጋበዙ። ራስል ኤም ኔልሰንየቤተክርስቲያኗ ትክክለኛ ስምፕሬዘዳንት ኔልሰን ቤተክርስቲያኗን በትክክል ስሟ፣ የኋለኛው ቀን ቅዱሳን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን፣ እንድንጠራት አስተማሩን።