”የሕዝቅኤል ተስፋዎች እውን ሆኑ፣“ ወርሃዊ የጓደኛ መልእክቶች፣ ጥቅምት 2022 (እ.አ.አ)
”የሕዝቅኤል ተስፋዎች እውን ሆኑ።”
ወርሃዊ የጓደኛ መልእክት፣ ጥቅምት 2022 (እ.አ.አ)
የሕዝቅኤል ተስፋዎች እውን ሆኑ።
ሕዝቅኤል ነቢይ ነበር። እግዚአብሄር ወደፊት የሚሆኑ ገና ያልተከናወኑ ብዙ ነገሮችን አሳየው። ሕዝቅኤል ጻፋቸው
ሕዝቅኤል ወደፊት ስለሚታተሙ ስለሁለት መጽሃፎች ጻፈ። አንደኛው መጽሃፍ መጽሃፍ ቅዱስ ነበር። ሌላኛው መጽሐፍም መፅሐፈ ሞርሞን ነበር።
ከብዙ ዓመታት በኋላ መጽሃፍ ቅዱስ ታትሞ ነበር።
ከብዙ ዓመታት በኋላ ጆሴፍ ስሚዝ መፅሐፈ ሞርሞንን ተረጎመ። የሕዝቅኤል ራዕይ እውን ሆነ።
ዛሬ መጽሃፍ ቅዱስን እና መጽሃፈ ሞርሞንን ማንበብ እንችላለን። ስለኢየሱስ ክርስቶስ ለማስተማር አብረው ይሰራሉ።
ቅዱሳት መጻህፍትን ሳነብ፣ ስለኢየሱስ ክርስቶስ እማራለሁ።
© 2022 by Intellectual Reserve, Inc. መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው። በዩ.ኤስ.ኤ ውስጥ የታተመ። እንግሊዘኛ የተፈቀደበት፦ 6/19። ትርጉም የተፈቀደበት፦ 6/19። Monthly Friend Message, October 2022 ትርጉም። Amharic። 18317 506