ጥቅምት 2022 (እ.አ.አ) ፕሬዚዳንት ራስል ኤም. ኔልሰንዘላለማዊው ቃል ኪዳንከእግዚአብሔር ጋር ቃል ኪዳን የገቡ ልዩ የሆነ ፍቅር እና ምህረትን ማግኘት ይችላሉ፤ እንዲሁም በታሪክ በዚህ ጊዜ ስለአዲሱ እና ስለዘላለማዊው ቃል ኪዳን ውበት እና ሀይል ለአለም ለማስተማር እንደተጠራን ፕሬዚዳንት ኔልሰን ያስተምራሉ። የማዕከላዊ አፍሪካ አካባቢ ገጾች የቤተመቅደስ ስርዓቶች በረከት በሕይወታችን ውስጥ—አሁን እና ለዘላለም አገልግሎት፦ በቅዱሳን ልቦች ውስጥ ቤተክርስቲያኗን የማቋቋሚያ መንገድ አለምአቀፍ ፖዝዌይ = ትምህርት ለተሻለ ስራ ቡራኬያችሁን ተቀበሉ ለወጣቶች ጥንካሬ ለወጣቶች ከኢየሱስ ክርስቶስ ተማሩ እንዲሁም ሃይሉን አግኙየክርስቶስ ሃይል እንዴት ሰላምን እንደሚያመጣ የሚያሳይ አነቃቂ ፖስተር ጓደኛ ለልጆች: የሕዝቅኤል ተስፋዎች እውን ሆኑ።ስለነቢዩ ሕዝቅኤል በብሉይ ኪዳን ውስጥ ተማሩ።