“ጳውሎስ ኢየሱስ ክርስቶስን እንድንከተል አስተምሮናል፣” ጓደኛ፣ ጥቅምት 2023 (እ.አ.አ)፣ 46–47።
ወርሀዊ የሊያሆና መልዕክት፣ ጥቅምት 2023 (እ.አ.አ)
ጳውሎስ ኢየሱስ ክርስቶስን እንድንከተል አስተምሮናል
ጳውሎስ ሐዋርያ ነበር። ለሌሎች ምሳሌ እንድንሆን አስተምሮናል። ይህም ኢየሱስ ክርስቶስ የሚያደርገውን እናደርጋለን ማለት ነው።
ጳውሎስ ከሌሎች ጋር ስንነጋገር መልካም ቃላትን መጠቀም ይገባናል ብሏል።
ደግሞም በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን ይገባናልም ብሏል።
ሌሎችን እንደመርዳት ያሉ መልካም ምርጫዎችን ማድረግ እንደሚገባን አስተምሯል።
© 2023 (እ.አ.አ) በIntellectual Reserve, Inc. All rights reserved። በዩ.ኤስ.ኤ ውስጥ የታተመ። እንግሊዘኛ የተፈቀደበት፦ 6/19። ትርጉም የተፈቀደበት፦ 6/19። የMonthly Friend Message, July 2023 ትርጉም። Language. 19048 506