ህዳር 2023 (እ.አ.አ) ፕሬዘደንት ዳልን ኤች. ኦክስየክብር መንግስቶችፕሬዘደንት ኦክስ ከዚህ ህይወት በኋላ ስላሉት የክብር መንግስታት ያስተምራሉ እናም ቤተክርስቲያኗ በሰለስቲያል መንግስት ውስጥ ለከፍተኛው ደረጃ ብቁ እንድንሆን በመርዳት ላይ ስላላት ትኩረት ያስተምራሉ። ከዋናው ጽሁፍ የወጣ አጭር ክፍል። ፕሬዘደንት ሔንሪ ቢ. አይሪንግቋሚ አጋራችንፕሬዘደንት አይሪንግ የመንፈስ ቅዱስን አጋርነት እንዴት ማግኘት እንደምንችል ያስተምራሉ። ከዋናው ጽሁፍ የወጣ አጭር ክፍል።