መጋቢት 2024 (እ.አ.አ) ሽማግሌ ጀፍሪ አር. ሆላንድየሁሉም አዳኝ፣ ለሁሉም የሚሆን ወንጌልየኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል፣ የኃጥያት ክፍያ እና ትንሳኤ ሁሉንም የእግዚአብሔር ልጆች ይባርካል። ለወጣቶች ጥንካሬ ለወጣቶች፦ ለወጣቶች ጥንካሬ፦ አዳኙ ለእናንተ ያለው መልእክትየለወጣቶች ጥንካሬ መመሪያ ምርጫችሁን ኢየሱስ ክርስቶስ እና ከአስተምህሮቱ ጋር ማገናኘት እንድትችሉ ይረዳችኋል። ጓደኛ ለልጆች፦ ያቆብ እና ኔፍ ኢየሱስን አዩያዕቆብ እና ኔፊ እንዴት የጌታ ልዩ ምስክሮች እንደነበሩ ስለሚናገር ታሪክ አንብቡ።