ታህሳስ 2024 (እ.አ.አ) ዴቪድ ኤ. ቤድናርኢየሱስ ክርስቶስ “የሕያው፣” “የመልካም” እና “የላቀ ተስፋ” ምንጭ ነው።ሽማግሌ ቤድናር በአዳኙ ውስጥ ያለውን የተስፋ መንፈሳዊ ስጦታ እንድንፈልግ ይጋብዘናል። ለወጣቶች ጥንካሬ ዴቪድ ኤ. ኤድዋርድስልደቱስለ ልደቱ ተማሩ እና በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ እንድናተኩር እንዴት ሊረዳን እንደሚችል ተመልከቱ። ጓደኛ ኔፊ ሕፃኑን ኢየሱስን ይመለከታል።ኔፊ ማርያምን እና ሕፃኑን ኢየሱስን በራእይ እንዳየ የሚናገረውን ታሪክ አንብቡ።