የመፅሐፍ ቅዱስ የማጣቀሻ መመሪያ
መጽሐፍ ቅዱስ በሁለት ክፍሎች የተከፈለ ነው፦ ብሉይ ኪዳን እና አዲስ ኪዳን። ብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር በቅድስቲቱ ምድር ውስጥ ከነበሩት የቃል ኪዳኑ ህዝብ ጋር ስላደረገው ግንኙነት የሚተርክ የተቀደሰ መዝገብ ነው። እንደ ሙሴ፣ ኢያሱ፣ ኢሳይያስ፣ ኤርምያስ እና ዳንኤል ያሉ ነቢያት ያስተማሩትን ትምህርት ይጨምራል። አዲስ ኪዳን የአዳኝን ልደት፣ ምድራዊ አገልግሎት፣ የኃጢያት ክፍያ እና ትንሳኤ መዝግቦ ይዟል። ይህም በአዳኙ ሐዋርያት አገልግሎት ይጠናቀቃል።
ይህ መመሪያ በሚከተሉት አረዕስት ስር ለተመደቡት ጠቃሚ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማጣቀሻዎችን ይሰጣል፦
-
አምላክ
-
የወንጌል ርዕሶች
-
ህዝብ
-
ቦታዎች
-
ድርጊቶች
ለተጨማሪ የጥናት እገዛ፣ ከመፅሐፈ ሞርሞን፣ ትምህርት እና ቃል ኪዳኖች እና የታላቅ ዋጋ ዕንቁ ጋር የታተመውን የቅዱሳት መጻህፍት መመሪያን ይመልከቱ።
አምላክ
የወንጌል ርዕሶች
ህዝብ
ቦታዎች
በተጨማሪም ከዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ማጣቀሻ መመሪያ ቀጥሎ ያሉትን ካርታዎች እና ፎቶግራፎች ይመልከቱ።