2010 (እ.አ.አ)
ወደ ጌታ ቅረቡ
ጥር 2010 (እ.አ.አ)


ለልጆች

ወደጌታ ቅረቡ

በከርትላንድ፣ ኦሀዮ፣ ውስጥ ነቢዩ ጆሴፍ ስሚዝ ራዕይ ተቀበለ። ጌታ እንዲህ አለው “ወደ እኔ ቅረቡ እና ወደእናንተ እኔም እቀርባለሁ “(ትምህርት እና ቃል ኪዳን 88፧63) ወደ ጌታ ለመቅረብ የምንችልበት አንድ መንገድ ቢኖር ነቢዩን በመከተል ነው።

ፕሬዘደንት ቶማስ ኤስ ሞንሰን እንድናደርግ የጠየቁንን ነገሮች ስዕል ሳሉ።

ጸልዩ።

ደግ ሁኑ።

ለመማር በሀይል ስሩ።

ሌሎችን እርዱ።

ምስክራችሁን ተካፈሉ።

ቅዱስ መጻህፍትን አንብቡ።