ለወጣቶች
ምስክራችሁን ማጠናከር
ምስክራችሁን ለማጠናከር ምን እያደረጋችሁ እንደሆናችሁ ለማሰብ እንዲያስችላችሁ እነዚህን እራሳችሁን ለመመዘን የሚያስችሏችሁን ጥያቄዎች መልሱ፧
-
ለማመን ፍላጎት አለኝ?
-
ለጠንካራ ምስክርነት እጾማለሁ እና እጸልያልሁ?
-
ቅዱስ መጻህፍትን በየቀኑ አነባለሁ እና አሰላስላለሁ?
-
በእያንዳንዱ ቀን ትእዛዛትን ለማክበር እጥራለሁ?
-
የመንፈስ ቅዱስን መነሳሻ ለመከተል እጥራለሁ?
-
እንዳደርገው ስነሳሳ ምስክሬን አካፈላለሁ?