ልጆች ጠንካራ መሰረት ፕሬዘደንት ሞንሰን “ጠንካራ የእውነት ምስክር” መገንባት አለብን ብለዋል። ይህን የማድረግ አንዱ ከሁሉም በላይ ጡር የሆነ ዘዴም ቅዱስ መጻህፍትን ማንበብ ነው። ከዚህ በታች ያሉትን የቅዱስ መጻህፍት ቁጥሮችን አንብቡአቸው። ከእያንዳንዱ ቁጥሮች ምስክራችሁን በጥንካሬ ለማሳደግ እንደሚረዷችሁ የተማራችሁትን ጻፉ። ሞሮኒ 7፧5 የእምነት ሐተታ 1፧10 ሞሮኒ 10፧5 ትምህርት እና ቃል ኪዳን 11፧12 ሞሮኒ 7፧41 ትምህርት እና ቃል ኪዳን 1፧37 ኤፌሶን 6፧11