ልጆች ልዩ የሆነ በረከት ቤተክርስትያኗ የተደራጀችው ከዚህ ወር 180 አመቶች በፊት ነበር። ፕሬዘደንት ዲየትር ኤፍ ኡክዶርፍ ዛሬ ቤተክርስትያኗ ዳግም በተመለሰችበት መኖር “ልዩ የሆነ በረከት” ነው አሉ። በቤተክርስትያኗ በኩል የሰማይ አባት ለህዝቦች የሚሰጠውን አንዳንድ በረከቶች ለማግኘት ከዚህ በታች ያሉትን ቅዱስ መጻህፍቶችን አንብቡ። የሐዋሪያት ስራ 22፧16 2 ኔፊ 32፧5 ያዕቆብ 5፧14–15 ትምህርት እና ቃል ኪዳን 20፧8–12 አሞፅ 3፧7 ትምህርት እና ቃል ኪዳን 110፧7–10