2010 (እ.አ.አ)
ወደ ቤት ለመድረስ የሚረዳን መመሪያ
ሴፕቴምበር 2010


ልጆች

ወደቤት ለመድረስ የሚረዳን መመሪያ

ጠፍታችሁ ወደቤተሰቦቻችሁ ቤት ለመመለስ መንገዱን የማታውቁ ከሆናችሁ ምን ይሰማችኋል? መንገዱን ከሚያሳያችሁ ሰውን መከተል ያስድስታችኋል? ፕሬዘደንት አይሪንግ መፅሐፈ ሞርሞን ወደሰማይ አባት ቤት እንደሚመልሰን መሪ ነው ብለዋል።

ከመፅሐፈ ሞርሞን ወደቤት ለመመለስ ምን ማድረግ እንዳለብን የሚነግሩን አንዳንድ ነገሮች ከዚህ በታች ናቸው። 2 ኔፊ 31፧10፣ 11፣ 20 አንብቡ። ከዚህ በታች ከተደረደሩት ቃላትበታች ትክክለኛውን የመፅሐፈ ሞርሞን ጥቅስ ጻፉ። አንዱን ጥቅስ ለሁለት ጊዜ መጠቀም አለባችሁ።

ንስሀ ግቡ እናም ተጠመቁ።

ብርሀናዊ ተስፋ ይኑራችሁ።

እግዚአብሔርን እና ሁሉንም ሰዎች አፍቅሩ።

ኢየሱስን ተከተሉ።