ልጆች ወንጌል—መካፈል የሚገባው ስጦታ ወንጌል የሚባለው ቃል በኢየሱስ ክርስቶስና በነቢያቱ የተሰጡ ትምህርቶች እና ስነስርዓቶን ማለት ነው። ወንጌል በሰማይ አባት ስጦታዎች እንደተሞላ ቅርጫት ነው። እነዚህን ስጦታዎች ለሌሎች ሰዎች ለመስጠት ለመርዳት ትችላላችሁ። የወንድጌልን ስጦታ ከማን ጋር ለመካፈል ትችላላችሁ? እነዚህ እያንዳንዱን የቅዱስ መጻህፍት ጥቅሰቶችን አንብቡ፣ እናም በወንጌል ውስጥ ያሉትን ስጦታዎች በዝርዝር ጻፉ ወይም ስዕል ሳሉ። ያዕቆብ 5፧14–15 ሞዛያ 16፧6–7 3 ኔፊ 18፧1–12 ትምህርቶች እና ቃል ኪዳን 20፧72–73 ትምህርቶች እና ቃል ኪዳን 33፧16 ትምህርቶች እና ቃል ኪዳን 89፧18–21 ትምህርቶች እና ቃል ኪዳን 132፧46 ትምህርቶች እና ቃል ኪዳን 137፧10 ትምህርቶች እና ቃል ኪዳን 138፧32–34