ልጆች ደስታ የሚገኝበትን ቤት መገንባት ፕሬዘደንት ሞንሰን ደስታ የሚገኝበት ቤት የሚገነባበት ሀሳቦች አቅርበዋል። በአንቀጹ በሙሉ እናንተ እና ቤተሰቦቻችሁ ቤትን ደስታ የሚገኝበት ለማድረግ የምትችሉትን ነገሮች ለማግኘት ፈልጉ። ለማድረግ የምትችሉትን ነገር በምታገኙበት በእያንዳንዱ ጊዜም ጻፉት። ደስታ የሚገኝበት ቤት ለመገንባት አምስት መንገዶችን አግኙ እናም ቤተሰባቹ ያሉበት ስዕል ሳሉ።