ወጣቶች
የምስጋና ፈተናን ውሰዱ
በረከቶቻችንን ስለመቁጠር ብቻ አንናገር—እናድርጋቸው! ምስጋና የሚሰማችሁ 100 ነገሮችን ጻፉ። ይህ በጣም ብዙ የሆነ ከመሰላችሁ፣ ይህን ሞክሩ፥
-
ስላሏችሁ ምስጋና ስለሚሰማችሁ 10 የሰውነት ችሎታዎች ጻፉ።
-
ስላሏችሁ ምስጋና ስለሚሰማችሁ 10 ንብረቶች ጻፉ።
-
ስላሏስችሁ ምስጋና ስለሚሰማችሁ 10 አስር ህይወት ስላላቸው ሰዎች ጻፉ።
-
ስላነበሯችሁ ምስጋና ለሚሰማችሁ 10 ሙታን ጻፉ።
-
ስላሏችሁ ምስጋና ስለሚሰማችሁ 10 ፍጥረቶች ጻፉ።
-
ዛሬ ስላሏችሁ ምስጋና ስለሚሰማችሁ 10 ነገሮች ጻፉ።
-
ስላሏችሁ ምስጋና ስለሚሰማችሁ 10 ቦታዎች ጻፉ።
-
ስላሏችሁ ምስጋና ስለሚሰማችሁ 10 በዚህ ዘመን ስለተፈጠሩት ነገሮች ጻፉ።
-
ስላሏችሁ ምስጋና ስለሚሰማችሁ 10 ምግቦች ጻፉ።
-
ስላሏችሁ ምስጋና ስለሚሰማችሁ 10 የወንጌል ነገሮች ጻፉ።
እንደዚህ አይነት ዝርዝር ስንፅፍ፣ ይህ 100 ዝርዝር እግዚአብሔር ከሰጠን ነገሮች ሁሉ ጋር ለመመዛዘን እንደማይችል እናውቃለን።