2011 (እ.አ.አ)
የምስጋና ፈተናን ውሰዱ።
ዲሴምበር 2011


ወጣቶች

የምስጋና ፈተናን ውሰዱ

በረከቶቻችንን ስለመቁጠር ብቻ አንናገር—እናድርጋቸው! ምስጋና የሚሰማችሁ 100 ነገሮችን ጻፉ። ይህ በጣም ብዙ የሆነ ከመሰላችሁ፣ ይህን ሞክሩ፥

  1. ስላሏችሁ ምስጋና ስለሚሰማችሁ 10 የሰውነት ችሎታዎች ጻፉ።

  2. ስላሏችሁ ምስጋና ስለሚሰማችሁ 10 ንብረቶች ጻፉ።

  3. ስላሏስችሁ ምስጋና ስለሚሰማችሁ 10 አስር ህይወት ስላላቸው ሰዎች ጻፉ።

  4. ስላነበሯችሁ ምስጋና ለሚሰማችሁ 10 ሙታን ጻፉ።

  5. ስላሏችሁ ምስጋና ስለሚሰማችሁ 10 ፍጥረቶች ጻፉ።

  6. ዛሬ ስላሏችሁ ምስጋና ስለሚሰማችሁ 10 ነገሮች ጻፉ።

  7. ስላሏችሁ ምስጋና ስለሚሰማችሁ 10 ቦታዎች ጻፉ።

  8. ስላሏችሁ ምስጋና ስለሚሰማችሁ 10 በዚህ ዘመን ስለተፈጠሩት ነገሮች ጻፉ።

  9. ስላሏችሁ ምስጋና ስለሚሰማችሁ 10 ምግቦች ጻፉ።

  10. ስላሏችሁ ምስጋና ስለሚሰማችሁ 10 የወንጌል ነገሮች ጻፉ።

እንደዚህ አይነት ዝርዝር ስንፅፍ፣ ይህ 100 ዝርዝር እግዚአብሔር ከሰጠን ነገሮች ሁሉ ጋር ለመመዛዘን እንደማይችል እናውቃለን።

አትም