2012 (እ.አ.አ)
ለሌሎች አንድ ነገር ለማድረግ እችላለሁ
ኦገስት 2012


ልጆች

ለሌሎች አንድ ነገር ለማድረግ እችላለሁ

እያንዳንዳችን ሌሎችን ለመርዳት አንድ ነገር ለማድረግ እንችላለን። ፕሬዘደንት ሞንሰን ሁሉንም ማፍቀር እና እነርሱን እንዴት ለመርዳት እንደምንችል ለማወቅ ለመማር እንደሚገባን አስተምረዋል።

ከቤተሰብ ጋር እራት አብራችሁ ስትበሉ፣ እያንዳንዱ የቤተሰብ አባላት በእዚያ ቀን ሌላን ለማገልገል ለማድረግ የሚችሉትን እንድ ነገር እንዲካፈሉ ሀሳብ አቅርቡ። እናንተ የነበራችሁን አጋጣሚ በማስታወሻችሁ ላይ በየወኑ ጻፉ።

አትም