2013 (እ.አ.አ)
የጸሎት ጀብዱ
ጃንዩወሪ 2013


ልጆች

የጸሎት ጀብዱ

ፕሬዘደንት አይሪንግ ጸሎቶች በተለያዩ መንገዶች መልስ ለማግኘት እንደሚችሉ አስተምረዋል። ቅዱሳት መጻህፍትን በመፈተሽ እነዚህን አንዳንድ መንገዶች ለማግኘት ጀብዱ ሊኖራችሁ ትችላላችሁ።

ከዚህ በታች የሚገኙትን ቅዱሳት መጻህፍት ፈልጋችሁ አንብቧቸው። በማስታወሻዎቻችሁ ውስጥ፣ ስለጸሎት መልስ እነዚህ ቅዱሳት መጻህፍት ምን እንደሚሉ በጥቂት ቃላት ግለጹ።

ለጸሎታችሁ መልስ ስላገኛችሁበት አጋጣሚዎች በማስታወሻችሁ ለመጻፍም ትችላላችሁ።

ዮሀንስ 14፥26

ትምህርት እና ቃል ኪዳኖች 6፥22

ትምህርት እና ቃል ኪዳኖች 8፥2

ትምህርት እና ቃል ኪዳኖች 9፥8–9

ምሳሌ 8፥10–11