2013 (እ.አ.አ)
በሁሉም ወቅቶች ማገልገል
ሴፕቴምበር 2013


ልጆች

በሁሉም ወቅቶች ማገልገል

ፕሬዘዳንት ኡክዶርፍ፣ “በሁሉም አየር ሁኔታ እና ወቅት በደስተኝነት እና በፍቃደኝነት ማገልገል” እንዳለብን ያስተምራሉ። በበጋው ወቅት ሌሎችን ልታገለግሉ የምትችሉበት መንገዶች ምንድን ናቸው? በጸደይ ወቅት ልታገለግሉ የምትችሉበት መንገዶች ምንድን ናቸው? በክረምት እና በበጋ ወቅቶችስ? ለእያንዳነዱ ወቅት ያላችሁን ሀሳቦች ጻፉ። በዚህ ወር አንዱን ሀሳባችሁን በመጠቀም መሞከር ትፈልጉ ይሆናል!