2014 (እ.አ.አ)
የጊዜአችን ትምህርቶች
ግንቦት 2014 (እ.አ.አ)


የጊዜአችን ትምህርቶች

ከግምቦት 2014 (እ.አ.አ) እስከ ጥቅምት 2014 (እ.አ.አ)፣በአራተኛው እሁድ የመልከፀዴቅ ክህነትና የሴቶች መረዳጃ ማህበር ትምህርቶች ከሚያዝያ 2014 (እ.አ.አ) አጠቃላይ ጉባኤ ከተሰጠው አንድ ወይም ብዙ ንግግሮች ውስጥ መዘጋጀት አለባቸው በጥቅምት 2014 (እ.አ.አ) ውስጥ፣ ንግግሮች ከሚያዝያው 2014 (እ.አ.አ) ወይም ከጥቅምቱ 2014 (እ.አ.አ) አጠቃላይ ጉባኤ ውስጥ መመረጥ ይችሉ ይሆናል። የካስማና የአውራጃ ፕሬዘደንቶች በአካባቢያቸው ውስጥ የትኞቹን ንግግሮች መጠቀም እንዳለባቸው መምረጥ አለባቸው። ወይም ይህን ሀላፊነት ለኤጲስ ቆጶሶችና ለቅርንጫፍ ፕሬዝደንቶች ማስተላለፍ ይችሉ ይሆናል።

እነዚህ ንግግሮች (በብዙ ቋንቋዎች) በ conference.lds.org conference.lds.orgውስጥ ይገኛሉ።

አትም