2014 (እ.አ.አ)
አዝመራችሁን አቅዱ
ኦገስት 2014


ልጆች

አዝመራችሁን አቅዱ

የእግዚአብሔር የአዝመራ ህግ በኋላ አንድ ነገር ብንፈልግ፣ ለዛ ነገር አሁን መስራት እንዳለብን ነው። የአትክልት ስፍራ እንዲኖረን ከፈለግን፣ ዘሮቹን መትከል፣ ውሃ ማጠጣት፣ እና ከአረሞች መጠበቅ አለብን። ይህን የማናደርግ ከሆነ፣ ምንም አይነት አዝመራ በኋላ አይኖረንም!

ከታች እናንተ በህይወታችሁ ውስጥ ልትፈልጉት የምትችሉት የመልካም “ፍሬ” ዝርዝር ነው። እነዚህን በረከቶች እንድትቀበሉ የሚረዷችሁን በዚህ ወር ልታደርጉት የምትችሉን ጥቂት ነገሮችን ጻፉ።

  • ደስተኛ መኖሪያ

  • ትምህርት

  • ጥሩ ጓደኞች

  • ጥምቀት እና ማረጋገጫ

  • የኢየሱስ ክርስቶስ ምስክርነት

አትም