ልጆች ብርሀንን ተከተሉ ኢየሱስ ከተወለደ በኋላ፣ አዋቂ ሰዎች ለእርሱ ስጦታዎች አመጡ። እነርሱም እርሱን ለማግኘት በሰማይ ላይ ያለ አዲስ፣ ብሩህ ኮኮብን ተከተሉ። በዚህ ገና ለኢየሱስ ምን ስጦታዎች ለመስጠት ትችላላችሁ?