ልጆች ስለኢየሱስ መማር መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስ እውነት እንደሆነ እና እንደሚወደን የሚረዳንን የሰላም ስሜቶች ይሰጠናል። ስለኢየሱስ የተማራችሁን አንድ ነገር ጻፉ ወይም በስዕል ሳሉ።