2016 (እ.አ.አ)
የጊዜአችን ትምህርቶች
ሜይ 2016


የጊዜአችን ትምህርቶች

ከግምቦት 2016 (እ.አ.አ) እስከ ጥቅምት 2016 (እ.አ.አ) በአራተኛው እሁድ የመልከፀዴቅ ክህነትና የሴቶች መረዳጃ ማህበር ትምህርቶች ከሚያዝያ 2016 (እ.አ.አ) አጠቃላይ ጉባኤ ከተሰጠው አንድ ወይም ብዙ ንግግሮች ውስጥ መዘጋጀት አለባቸው። በጥቅምት 2016 (እ.አ.አ) ውስጥ ንግግሮች ከሚያዝያው ወይም ከጥቅምቱ አጠቃላይ ጉባኤ ውስጥ መመረጥ ይችሉ ይሆናል። የካስማና የአውራጃ ፕሬዘደንቶች በአካባቢያቸው ውስጥ የትኞቹን ንግግሮች መጠቀም እንዳለባቸው ይመርጣሉ፣ ወይም ይህን ሀላፊነት ለኤጲስ ቆጶሶችና ለቅርንጫፍ ፕሬዝደንቶች ማስተላለፍ ይችላሉ።

ንግግሮቹ በብዙ ቋንቋዎች በ conference.lds.org ላይ ይገኛሉ

አትም