ልጆች የሰማይ አባት እርዳታ የሰማይ አባት ስለሚወደን፣ ብዙ መሳሪያዎች፣ ወይም ስጦታዎች፣ እኛን ለመርዳት ሰጥቶናል። ከዚህ በታች የሰጠን ስጦታዎች ምሳሌዎች ናቸው። እነዚህን ስጦታዎች ህይወታችሁን ለመባረክ እና ሌሎችን ለመባረክ ለመጠቀም ትችላላችሁ? የክህነት ሀይል ጸሎት ለሌሎች ያለ ፍቅር ሐዋሪያት እና ነቢያት ቅዱሳት መጻህፍት