2017 (እ.አ.አ)
እውነተኛ ሀብት
የካቲት 2017 (እ.አ.አ)


ልጆች

እውነተኛ ሀብት

ፕሬዘዳንት ሞንሰን ልዩ የሀብት ሳጥን ስለነበራት አንድ እናት ታሪክ ተናገሩ። ልጆቿ ሳጥኑን ሲከፍቱ፣ የራሳቸውን ፎቶዎች አገኙ። የእናትየው ሀብት ቤተሰቧ ነበር!

እውነተኛ ሀብት ወርቅ ወይም ጌጣጌጥ አይደለም—የምትወዷቸው ሰዎች ናቸው። ማንን ትወዳላችሁ? የእነሱ ፎቶ ያለበት ወይም በውስጡ ስማቸው ያለበትን የሀብት ሳጥን ሳሉ።